Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Share:

Listens: 0

About

አኸን፣ ሆቴል ዩሮፕ። አንድሪያስ የጋዜጠኝነት ስልጠናውን መክፈል እንዲችል አዚህ ይሰራል። በጣም አስገራሚ የሚሆነው ታዋቂው ሙዚቀኛ በድንገት ከክፍል 10 ሲጠፋ ነው። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የግስ አገባብ፣ ተወላጠ ስም፣ቀላል ጥያቄዎችና አኩዛቲቭ ።

ክፍል 22 – ባለቤቱስ?

አዳራሹ መግቢያ ላይ ፦ ወ/ሮ ሙለርና ወ/ሮ ሆፍማን የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም
Show notes

ክፍል 20 – ታመዋል?

አቶ ማየር ተመልሷል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም (meine ) ለብዙ ቁጥር
Show notes