Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Share:

Listens: 15

About

አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ )

ክፍል 24 – እረስቼዋለሁ

የዶክተር ቱርማን የሀኪም ቤት ጉብኝት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የማይነጣጠሉ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)
Show notes