Wieso nicht? | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Share:

Listens: 13

About

የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ ላላቸው ፦ ቀጣዮች ሀያ ድራማዎች በትዳር ስለሚገጥም ችግር፣ በጥርስ ሀኪም ቤት ውስጥ ስለሚደረግ ህክምና፣ ከብዙዎች ጋር በአንድነት ስለመኖር እና ስለ መደብሮች ያወሳሉ። ይኸው በድምፅ ተቀርጾ የተዘጋጀው የተምህርት ክፍል ያለዎትን የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ የበለጠ እንዲያዳብሩ ይረዳል።